ምስጋና እለት በእለት /4/
አምና ካቻምና አሁን ዘንድሮ
ጌታ ያደረገው ቢታይ ተቆጥሮ
ስንቱን ሸለቆ አሳልፈናል
ይኸው ምስጋና እለት በእለት
ነጣቂ ቢዞር ዙሪያችን ከቦ
እኛን ሊከልል በደሙ ጋርዶ
እዚህ ደርሰናል በፀጋው ቆመን
ምስጋና ማለቱ ለምን ይነሰን
ዳገት ቁልቁለቱ ብዙ ተጋርደን
እዚህ ደርሰናል ብዙውን አልፈን
በሰጠን ልሳን ምስጋና እያልን
ልናይ ፅዮንን ደግሞ እንለምናለን
ምስጋና እለት በእለት /4/
አምና ካቻምና አሁን ዘንድሮ
ጌታ ያደረገው ቢታይ ተቆጥሮ
ስንቱን ሸለቆ አሳልፈናል
ይኸው ምስጋና እለት በእለት
ነጣቂ ቢዞር ዙሪያችን ከቦ
እኛን ሊከልል በደሙ ጋርዶ
እዚህ ደርሰናል በፀጋው ቆመን
ምስጋና ማለቱ ለምን ይነሰን
ዳገት ቁልቁለቱ ብዙ ተጋርደን
እዚህ ደርሰናል ብዙውን አልፈን
በሰጠን ልሳን ምስጋና እያልን
ልናይ ፅዮንን ደግሞ እንለምናለን