ሰላም ለአንቺ ምህረታዊት እናት

192

ሰላም ለአንቺ ምህረታዊት እናት
የአምላክ እናት የይቅርታም እናት
የተስፋና የፀጋችን እናት
ቅድስና የሞላብሽ እናት

ኦ ማርያም

ሰላም ላንቺ ለአዳም ልጆች ክብር
ስላም ድንግል ከሁሉም ነሽ እጽር
በሰማይ ላይ የፃድቃኖች መንስር
የተቀመጥሽ በአምላክ ዙፋን እግር

ኦ ማርያም

ሰላም ፍፁም ድንግላዊት እናት
የወለድሽ የእኛን መድሐኒት
የሚገዛ አለም ሰማያት
የፀነሽው አምላክ ሰውነት

ኦ ማርያም

የዘለአለም አብ አንቺን ፈጠረሽ
አንድ ልጅን በሐይሉ ፀለለሽ
መንፈስ ቅዱስ ሰፍፁም ቀደሰሽ
ያአምላክ ሙሉ እውቀት አወረሰሽ

ኦ ማርያም

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top