ሰው ሆይ

28

ዋ ስጋ ሐላፊ ናት
በዚህ ዓለም ቀሪ
አድናት ነፍስህን
ከዘለአለም ሞት

ሰው ሆይ ጌታ ይጠራሀል
እንድትኖር ለዘለአለም በህይወት /2/

ሞት እንደሆነ አይቀርም
ተራ አለው ለሁሉም

ይመጣል ሊያየኝ
ከቁሳዊ አለም

ዳግም ሞትን ፍሩ
የሐጥያት ፍሬ የሆነውን
የኋለኛው ደስታ
የሚለያየውን

ታካች ነፍስ እንደሆን
ብዙ ትመኛለች
ግን አንዱን ሳታገኝ
በከንቱ ታልፋለች

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top