በመንፈስ እንጂ

49

በመንፈስ እንጂ አልተወለድንም በሥጋ
አስተውል ወገን ቆም በል በል እስቲ ረጋ
በከንቱ አይደለም እየሱስ የሞተው
ለኔ ላንተ ብሎ ደሙን ያፈሰሰው /2/

አንድ ነን አንድ ነን
አይኖርም እኛን ሚለያየን
በቀራንዬ ላይ እየሱስ በደሙ ያሰረን/በሞት የወለደን

ዳግም ላንለያይ አንድ ወገን ሆነናል
የርስቱ ተካፋይ ወራሽ አድርጐናል
በመሀከላችን አይኖርም ልዮነት
እየሱስ ሆኖናል የፍቅር ሰንሰለት

በስጋ ልባችን እጅግ ተራርቀን
ለምን በአፍ ብቻ እንወሻሻለን
በዘር እና ቋንቋ ክፍፍል ምንድው
የዘር ሀረጋችን እየሱስ እኮ ነው

እንደ ሀዋርያት በአንድ ልብ ሆነን
በመንፈስ በሥጋ በዕውነት ተደጋግፈን
እንኑር በቤቱ ቅንአቱ እየበላን
የጠላትን ሀሳብ በስሙ አሸንፈን

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top