አይዞህ በለኝ

48

አይዞህ ሰለኝ አትለኝ ጌታዬ ሆይ ስጉዞዬ
እንድራመድ በመንገድህ ፈለግህን ተከትዬ/2/

መንፈስህን አፍስስልኝ እንዲያጽናናኝ
ቃልህ ደግሞ የጉዞ ስንቅ ይሁንልኝ
መስቀልህን ለመሸከም እለት እለት
ምርኩዝ ሁንልኝ ጌታ ሆይ ልመራበት /2/
ከውድቀቴ እንድነሳ ዘይትህን ቀባኝ

ብርታት ሆኖኝ ወደ ጽዮን እንዲያደርሰኝ
አንተን ይዤ እንድራመድ በዚች ምድር
ለመቀበል የድል ችቦ ከጽዮን አገር

ሄጄ ሄጄ መሃል መንገድ እንዳይደክመኝ
ዳዴ በለኝ ጌታዬ ሆይ እንዳትለቀኝ
ኣንድ ብዬ ጀምሬአለሁ ይህ ጉዞዬን
አሳምርልኝ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top