በምስጋናዬ ላመሰግንህ እጀምርና
በዝማሬዬ ላመሰግንህ እጀምርና
እኔ አልቻልኩም እያነሰብኝ ምስጋናዬ /2x/
እጀማምርና አሃ አሃ ምስጋናን ላይ በላይ
ይቀንስብኛል አሃ አሃ ካንተ ጋር ሲተያይ
ከማመስገን በቀር ሌላ ምን ቃል አለኝ
ተመስገን አምላኬ ከምስጋናም በላይ /2x/
ተመስገን አምላኬ ከምስጋናም በላይ /6x/
በምስጋናዬ…
መታደሌ ገባኝ አሃ አሃ አንተን በማምለኬ
በምልክት ሳይሆን አሃ አሃ ሆነህ አንተ ልኬ
ከማመስገን በቀር ሌላ ምን ቃል አለኝ
ተመስገን አምላኬ ከምስጋናም በላይ /2x/
ተመስገን አምላኬ ከምስጋናም በላይ /6x/
በምስጋናዬ…
ታአምር አይቻለሁ አሃ አሃ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ
በውሃ ላይ መሄድ አሃ አሃ ታለማምዳለህ
ዛሬም ያላለቀ አለህ ብዙ ተአምር
የህይወቴ ንጉስ ጌታዬ ሆይ ክበር /2x/
ተወደስ አምላኬ ከውዳሴም በላይ /6x/
ተመስገን አምላኬ ከምስጋናም በላይ /6x/
