ነፍሴን አድናት

159

ነፍሴን አድናት
ጌታ ሰላም ስጣት

አምላኬ ሐዘኔን አይቷል
ዓይኖቼ በእንባ እረጥበዋል

ፀጥታ ውስጥ ነፈሴን
እመክራለሁ መንፈሴን
ልጅ ከእናቱ ያገኛል
ሰው በፈጣሪው ይኖራል

ትሕትና ነው መንገድ
ኩራት ከልብ እናስወግድ
እሥራኤል ይጠባበቃል
ያምላኩን ተስፋ ቃል

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top