አመስግኑት እግዚአብሔርን በመሰንቆ ሆሆ
አመስግኑት እግዚአብሔርን በበገና
አመስግኑት እግዚአብሔርን በሽብሸባ
አመስግኑት እግዚአብሔርን በአዲስ ዜማ
በመሰንቆ ሆሆ በበገና
በእንቢልታ በእልልታ
በመሰንቆ በበገና
በከበሮ በጭብጨባ
አመስግኑት እግዚአብሔርን አመስግኑት
አሞግሱት እግዚአብሔርን ከፍ አድርጉት
ክበር በሉት እግዚአብሔርን ንገስ በሉት
አመስግኑት እግዚአብሔርን አመስግኑት
ሕያው እስትንፋስ ያለው የምድር ፍጥረት ሁሉ
አመስግኑት እግዚአብሔርን 2
መሰንቆ በገናን አንሱ መቅደሱ አዚሙለት
አመስግኑት እግዚአብሔርን 2
ቸርነት ፍቅሩን ያያችሁ አክብሩት አንግሱት
አመስግኑት እግዚአብሔርን 2
አቤቱ ስራህ ግሩም ነው ክበርልን በሉት
አመስግኑት እግዚአብሔርን 2
አህዛብ ይስሙ ዘምሩ በአንድ ልብ በአንድነት
አመስግኑት እግዚአብሔርን 2
ያከበረን ጌታ ይህ ነው በሉ መስክሩለት
አመስግኑት እግዚአብሔርን 2
ከፀሐይ መውጫ መጥለቂያ ያላችሁ ፍጥረታት
አመስግኑት እግዚአብሔርን 2
የውለታው ባለ እዳ ነን እግዚአያሔርን ባርኩት
አመስግኑት እግዚአብሔርን 2
