እኔስ አላፍርም በክስርስቶስ
በሞተልኝ ንጉስ
አላፍርም በክርስቶስ ምን ያሳፍረኛል
በመስቀል ተሰቅሎ ህይወቱን ሰጥቶኛል
የእኔን ቅጣት ወስዶ አዎ ሞቶልኛል
አለም ምን ብታምር አዳፍና እውነቱን
ጠላት ጥርሱን ቢያገጥ ቢወነጭፍ ቀስቱን
እኔን ለማባረር እንዳልደርስ ከቤቱ እኔስ ….
እኔ ግን አልተኛም ለዓለም እጄን ሰጥቼ
የሞተልኝ ንጉስ ውድ አባቴን ትቼ
ማይፈራ ይዤ ፈሪውን ፈርቼ
አሁን ቃሉን ልዝራ ልነሳ ላምልከው
ውዴን መሳሪያዬን መከታዬ ላድርገው
ኣፌንም ሞልቼ በድፍረት ልስበከው
