ተመስገን

63

ውለታው ብዙ ነው የማልከፍለው
ብናገር ብሰማ የማልችለው
ብቻ እልሐለው ተመስገን
የኔ እግዚአብሔር ክበር ተመስገን

ተመስገን /2/ ስለሁሉም ነገር ተመስገን
ያለኝ ይህ ነው ተመስገን

ልጅህ ሆኜ ኣንተ ስትጠብቀኝ
በእረኝነትህ ስታግደኝ
እስከሁን ደረስኩኝ የኔ ጌታ
በጠባቂነትህ የማትረታ

ይህ ብቻ አይደለም ውለታህ
መስቀልን ተሸክመህ ወደቅህ
ይህም አላነሰብህ ተወግረሐል
ሕይወትን በመስቀል ሰጥተሐል

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top