እግዚኣብሔር መገጠሽ እናቴ ማርያም ሆይ
እናቴ ማርያም
የራሱ አደረገሽ እናቴ ማርያም ሆይ
እናቴ ማርያም
ጌታ በአንቺ አደረ አሜን /2/
እነሆ እናቴ ሆይ አዛኝ ነሸ አንቺ
አምኖ ተቀብሎ የመረጠሽ አንቺን
አማልጂን ከልጅሽ ከኢየሱስ ከጌታ
እለምንሻለሁ ጠዋትና ማታ
አንቺ ልዩ ፀጋ የተሞላሽ
ከፍጥረታት አልፎ ጌታ አንቺን መረጠሽ
እናመስግን አንቺን ሁልጊዜ በእልልታ
ታስታርቂናለሽ ከኢየሱስ ከጌታ
የመዳን ምክንያት ማርያም አንቺ ነሽ
እግ/ር መርጦ ለኛ የሰጠሽ
በህይወት ዘመናችን አንቺን እናክብርሽ
የዘላለም አምላክ እናት በመሆንሽ
