ውለታህን

107

ውለታህን ውለታህንማ
ምህረትህን ምህረትህንማ
መቼ ተናግሬው ልዘልቀው እኔማ /2/

ይኸው አከብርሀለሁ
ይኸው አከብርሀለሁ
ይኸው አከብርሀለሁ ይኸው /2/

ፍቅርህንም ተረድቻለሁ
ምረትህንም በዝቶ አይቻለሁ /2/
በበገና በመስንቆ
በክራርም በከበሮ
በጭብጨባ በእልልታ
በውብ ቅኔ በውብ ዜማ

ይኸው እዘምራለሁ
ይኸው እዘምራለሁ
ይኸው እዘምራለሁ ይኸው
ይብዛልህ ላንተ ምስጋና——-ምስጋና
ይብዛልህ ላንተ እልልታ ——–እልልታ
ይብዛልህ ላንተ ዝማሬ———ዝማሬ
ይብዛልህ ላንተ ውዳሴ——–ውዳሴ
ይብዛልህ ላንተ ሽብሸባ——–ሽብሽባ
ይብዛልህ ላንተ ጭብጨባ—-ጭብጨባ
ይብዛልህ ላንተ ዝማሬ———-ዝማሬ
ይብዛልህ ላንተ ውዳሴ——— ውዳሴ
ይብዛልህ ላንተ ምስጋና———ምስጋና
ይብዛልህ ላንተ እልልታ———-እልልታ

ይብዛልህ ላንተ ዝማሬ————ዝማሬ
ይብዛልህ ላንተ ውዳሴ———–ውዳሴ

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top