ዓይኖቻችን ተነስተዋል
አምላክ አንተን አስተውለዋል፡፡
ሽከር ይታዘዛል ዳዊት ተናግሯል
አምላክ ጌታ ነው ከሁሉ ይበልጣል
ማነው የሚወጣው ከቅድስት ተራራ
ደፍሮ የሚገባው ልቡን ሳያጣራ
ኃይሌ ባንተ ነው የምትደርሰው
አንተ ነህ ጠዋት የምትደርሰው
ምራኝ እላለሁ ወደ ቅድስት ቤትህ
ቆርጫአለሁና ላገለግልህ
ነፍሴ አስቢው ተስፋሽ አምላክ ነው
በእሱ ጥግ ነው የምታድሪው
በተቀደሰው መንበረ ታቦትህ
በደስታ መጣሁ በእውነት ልቀድስህ
