ኦ ዘንበል አልኝ ኦ ፀሎቴን ሠምቶ
እሱ አያልፍም ኦ ምስኪኑን አይቶ
ምርኩዝ ነው መተማመኝ ዘልቂ እስከ ወዲያኛው
አርፌ ተደላደልኩኝ ሁሉንም በእርሱ ላይ ጣልኩኝ
ሲጨልምብኝ ዙሪያዬን
ምስቅልቅል ሆኖ ዙሪያዬ
ተጠጋሁ ወደ እየሱሴ
በፀሎት እንባን አፍስሼ
ሠምቶ ዝም አላለኝም ደረሰልኝ የኔ ጌታ
ያስጨነቀኝ ሁሉ ጠፋ እስራቴን ሁሉ ፈታ
እፎይ አረፈች ነፍሴ
ደረሰልኝ እየሱሴ
ኦ ዘንበል አልኝ ኦ ፀሎቴን ሠምቶ
እሱ አያልፍም ኦ ምስኪኑን አይቶ
ምርኩዝ ነው መተማመኝ ዘልቂ እስከ ወዲያኛው
አርፌ ተደላደልኩኝ ሁሉንም በእርሱ ላይ ጣልኩኝ
ሲጨልምብኝ ዙሪያዬን
ምስቅልቅል ሆኖ ዙሪያዬ
ተጠጋሁ ወደ እየሱሴ
በፀሎት እንባን አፍስሼ
ሠምቶ ዝም አላለኝም ደረሰልኝ የኔ ጌታ
ያስጨነቀኝ ሁሉ ጠፋ እስራቴን ሁሉ ፈታ
እፎይ አረፈች ነፍሴ
ደረሰልኝ እየሱሴ