የማይነገር ሶስትነትህ

152

ለነፍሳችን መድሃኒት ኢየሱስ
እንቅረብና እንስገድልህ ኢየሱስ

በማይነገር ሶስትነትህ
የቅዱሳን ቅዱስ በመሆንህ
አምላካችን እናክብርህ

ያለኩነኔ ለህይወታችን
እንድንቀበል አድርገን
ቅድሱ ቁርባንህን

እንድናደርገው መልካሙን
በዚህ ቁርባንህ ጠብቀን
ስጠን መንፈስ ቅዱስህን

ለሐጥያታችን ስርየት
ለነፍሳችን ዘለአለም ህይወት
እንቀበል የአንተን ምህረት

ስጋህን ደግሞ ስንቀበል
ጌታ አንተ ብቻ ሁነን ሐይል
ሁሌ ምስጋና ይገባሐል

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top