የሰላም ንግስት

196

የሰላም ንግስት መሪ ኮከብ
የያዘሽ ነሽና እጅግ ንፁህ ልብ
ከሁሉም ንፁህ ኦ ማርያም
ለምኝልን ከልጅሽ ሰላም /2/

እግዚአብሔር ሲመርጥሽ
ሳታመነቺ ተቀብለሽ
እኛም የአንቺ እጣ እንዲደርሰን
በፀሎት ሁሌ እንማፀናለን /2/

የሐዘን እናት ንፁህ ንግስት
ምስለ ፍቅር ኦ የአምላክ እናት

ለኛ ለጥያተኞች ሁኚ ሕይወት
ነሽና የሁላችን እመቤት /2/

ሰላምና ፍቅርን
አርጊ በመሐላችን
አስተሳስሪን በአንድነት
ነሽና መጠጊያ የሁሉ እናት /2/

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top