የአንተን ቃል

277

የአንተን ቃል ትእዛዝህን እሽሽገው ዘንድ ፈቃድህን
በመዳፌ እንድቀርጻቸው እንዳይኔ ብሌን እንዳያቸው
ማስተዋልን ተቀዳጃት ጥበብንም አፍቅራት
ህጉን ቅረጭ ጻፊው በልብሽ ጽላት አኑሪው

የወደድከው መሻትህን
ልፍፈጽመው ትእዛዝህን
እኔነቴን ተቆጣጥረህ
እዘዝበት በፍጥረትህ

የእስትንፋስህ ፍሬ እኔ ያንተ ግኝት
የመኖሬ ምክኒያት ዛሬ ያለሁበት
ትላንት መኖሬ ነገንም ላልመው
ግን አንተ ብቻ ስትፈቅድ ነው

በፈቃደህ ባንተ ጌታ
የቆምኩ ነኝ በከፍታ
መሰረቴ የማይፈርስ

አቋሚዬ የሚጸና
የወደድከው …..

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top