ያያል

289

ያያል ኢየሱስ የአለም ንጉስ
ኢየሱስ እኛ ንጉስ
ቅዱስ ነው ቤቱ ዙፋኑ ብርሃን ሞልቶ
በቅን ይዳኛል ይፈርዳል ሁሉንም አይቶ
ማንስ ከፊቱ ሊሰወር እንዴት ይችላል
አይኑ ብሩህ ነው ኢየሱስ ሁሉንም ያያል

ዳሰው ህይወቴን ጓዳዬን ጌታዬ ላለው
ባዶ ማድጋን ይሞላል ኢየሱስ ቻይ ነው
ውሃን ያጠጣል ያፈልቃል በምድረ በዳ
በድርቁ ዘመን ጥጋብን የሚያሰናዳ

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top