ፀጋ የሞላሽ ማርያም

258

አንቺ ፊት ስንበረከክ
ራሴን ለፀሎት ሳቀና

ቀኑን ውሰጅ ያንቺ አድርጊው
በልጅሽ ደስታ ሙይኝ

ፀጋ የሞላሽ ማርያም
ከሴቶች የተለየሽ
የሆድሽም ፍሬ ኢየሱስ
የተባረከ ነው

አንቺ ፊት ስንበረከክ
ብርሀናዊ ፊትሽን ሳይ
ጭንቀቴ ሁሉ ተወገደ
ሰላም አለኝ ባንቺ ጥላ

ያለኝን ሁሉ ሠጠሁሽ
እቅድና ውጥኖቼን
የክርስቶስ እናት የኔም እናት
ወደ ጌታ አቅርቢልኝ

ፅዮን ሆይ ደስ ይበልሽ
ድለኛው ጌታ ካንቺ ዘንድ ነው
ካንቺ ጋራ እንድደሠት
አስተምሪኝ ካንቺ እምነት

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top