ቻይነትህን አሳየን
ጌታ ልታድነን
ደግነትህን አሳየን
ከኛ መኖርህን
1. እስቲ እንመልከት
መጣልን መድኃኒት
አምጣ ለፍጥረት
ሕይወትና በረከት
ቻይነትህን አሳየን
ጌታ ልታድነን
ደግነትህን አሳየን
ከኛ መኖርህን
2. አምላካችን ነው
አንዳችንም አይዘነጋም
የብርታት ብርታት ነው
በእርሱ ነው ተስፋችን
ቻይነትህን አሳየን
ጌታ ልታድነን
ደግነትህን አሳየን
ከኛ መኖርህን
3. ቀንና ሌሊት
ለልጆቹ ያስብልናል
እኔ ነኝ ብርታት
መጣሁ አትፍሩ ብሏል
ቻይነትህን አሳየን
ጌታ ልታድነን
ደግነትህን አሳየን
ከኛ መኖርህን
4. ምርኮኞች ተለቀቁ
ይህንን ዓለም ለቀቁ
አምላካቸው ቤት ገቡ
የሰማይ ደስታ ጠገቡ
ቻይነትህን አሳየን
ጌታ ልታድነን
ደግነትህን አሳየን
ከኛ መኖርህን
