ሁኚ ለኛ ቤዛ
የተደነቅሽ ትንሽ ትሬዛ
ሁኚ ለኛ ቤዛ
በዚህ ኣለም ችግር ሲበዛ
ልጅ ሆነሽ በህፃነትሽ
ሰማይን በመመልከት
የምስሽ ታላቅ ምልክት
አገኘሽ በክዋክብት
በደዌ በጥኑ ታመን
ቢጠና ይህ በሽታን
ለንግስት አደራ አሉሽ
ተሳሉ እህቶችሽ
እርሷም በጣም ደስ ብሏት
ለአንቺ ሳቀች በእውነት
የአንቺም ድኖ መጫወት
ድንቅ ነው ትልቅ ታምራት
ኑሮሽ እንደየሱስ
አደረገሽ በቄርሜሎስ
ብርታትሽ እየሆነ አዲስ
በማድነቅ አላቸው ደስ
ከፍቅር ከአበባው ቅንጣት
ስትቃልን ጥቂት
ይበርታ ይጥና ሐይማኖት
አድቃን ከአጉል ጥፋት
