ድንቅ ነህ እግዚአብሔር

268

ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ከምንልህ በላይ /2/
ቻይ ነህ እግዚአብሔር ከነገሮች በላይ /2/
አከናወንክልን እቅዶቻችን

ተደላደለልን ባንተ አማረልን
ተመስገን /3/ ጌታ ተመስገን
ተወደስ /3/ ጌታ ተወደስ

አላፈርንም ባንተ ታምነን
አልወደቅንም ባንተው ተደግፈን
በስምህ ለምነን ምንም አላጣን
ተመስገን /2/ ባንተ ሆነልን
ተመስገን..

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top