አንድ አካል ናችሁ

287

እግ/ር ሁሉን አዋቂ
በመሆኑ ድንቅንም ሰሪ
ሴትን ሰርቷል ለወንዱ ብርታት
ሊያኖራቸው በፀና እምነት

ፈጣሪ ነው ያጣመራችሁ አዎን አዎን
ለቃል ኪዳን ያደረሳችሁ አዎን አዎን
ከንግዲህ ማን ሊለያቹ አዎን አዎን
አመስግኑት እግ/ርን ሰርቶአልና ስራ ደስ የሚል
እልል በሉ ለርሱ ክብር ሰርቶአልና ስራ የሚገርም
አሸብሽቡ ለእግ/ር ሰርቶአልና ስራ ደስ የሚል
ዘምሩለት ከልባችሁ ከንግዲህ አንድ አካል ናችሁ
አጨብጭቡ ለፈጣሪ ደርሳችዋል እና ለዛሬ

እንደ አብርሀም እና እንደ ሳራ
እግ/ር በናንተ ይስራ
ትዳራችሁም ይመር ይስመር
እግ/ርንም ያስከብር

ሚስትም ለባልዋ ትታዘዝ
ባልም ለሚስቱ እንዲሁ ያድርግ
ፍቅር ይሁን መሀከላችሁ
ሰላም እንዲኖር በቤታችሁ

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top