ለተጠመቁት ጌታ ላክልን

48

ለተጠመቁት ጌታ ላክልን
መንፈስ ቅዱስን

ያስተምረን መልካም ጸሎትን
ወደ አምላክ የሚመራን

መንፈስህ ግሎ ያቃጥለን

ያንተው ፍቅር ይሙላብን

እንድናሸንፍ ሰይጣንን
አምላክ ኃይልህን ላክልን

ደስታ በልብ ይምጣልን
በሜሮን ምሥጢር ይቀባን

ዘወትር ጽድቅህ ያራምደን
ሕግህንም ያትምብን

የፃድቃንን ድፍረት ይስጠን
የክርስቶስ አርበኞች ነን

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top