የሰማይ የምድር ንጉስ

69

የሰማይ የምድር ንጉስ /2/
ኢየሱስ /2/

ለኛ ስትል በመስቀል
ሕይወትን የሰጠህ
ዘለአለማዊ አባት
ዘለአለማዊ አምላክ ተመስገን /2/

የፍቅር ወዳጃችን
የህይወት አለኝታችን

ኢየሱስም ነው መሪያችን ተመስገን /2/

ፍቅርህ በጣም ጥልቅ ነው
የፍቅርም ንጉስ ነህ
ምን ብዬ ላመስግንህ ተመስገን /2/

የሰላምም አምላክ ነህ
የፍቅርም ንጉስ ነህ
ምን ብዬ ላመስግንህ ኢየሱስ ተመስገን /2/

አንተ ታላቅ ንጉስ ነህ
የአለምም ገዢ ነህ
እጅግ ቅዱስ ነው ስምህ /2/ ተመስገን

ሃጢያታችንን ምረህ
አዲስ ስም የሰጠኸን
የሰማይ የምድር ንጉስ /2/ ተመስገን

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top