የሕይወት ቃል

98

የሕይወትን ቃል ዘርተህ
ለነፈሴ መደህን ሆነህ
እቀኛለሁ እኔም ከልቤ
ላክብርህ ጌታ ተንበርክኬ

1. ሕይወቴ የሆነው እየሱስ
ታምር አደረገ በኔ ነፍስ
አምልኩት እርሱን ጌታዬን
አክብሩት አንግሱት አምላኬን

የሕይወትን ቃል ዘርተህ
ለነፈሴ መደህን ሆነህ
እቀኛለሁ እኔም ከልቤ
ላክብርህ ጌታ ተንበርክኬ

2. እየሱስ ጌታ ነው ያድናል
እንቆቅልሻችሁን ይፈታል
ልባችሁን ክፈቱ እርሱ ይግባ
ሰላምና እርካታ እንዲገባ

የሕይወትን ቃል ዘርተህ
ለነፈሴ መደህን ሆነህ
እቀኛለሁ እኔም ከልቤ
ላክብርህ ጌታ ተንበርክኬ

3. ጌታችን ኃያል ነው ያድናል
ክንዱ ጠንካራ ነው ይሠራል
ታምራትም በእርሱ ይሆናል
ከጠላትም ኃይልም ያድናል

የሕይወትን ቃል ዘርተህ
ለነፈሴ መደህን ሆነህ
እቀኛለሁ እኔም ከልቤ
ላክብርህ ጌታ ተንበርክኬ

4. አምላካችን ይህ ነው ጌታችን
ንጉሣችን ይህ ነው ቤዛችን
በዘላለም ፍቅሩ ወደደን
በእውነተኛነቱ ማረከን

የሕይወትን ቃል ዘርተህ
ለነፈሴ መደህን ሆነህ
እቀኛለሁ እኔም ከልቤ
ላክብርህ ጌታ ተንበርክኬ

የትንሳኤ
Amharic
St.Gabriel

Leave a Comment

Scroll to Top