አቅሜም ውስን ነው

104

አቅሜም ውስን ነው
ቋንቋዬም አጭር ነው
ላረክልኝ ምላሽ የምደጋግመው
እሱም ተመስገን ብቻ ነው
ጌታ ተመስገን ብቻ /2/
የሱስ ተመስገን ብቻ ነው
ጠዋትም ማታም የምለው

ብዘምርልህ በላይ በላይ
የልብህ ሞልቶ ይህንን ባይ
አይሰለቸኝም ሌላም እኔ
ችዬ ብሰዋ በዘመኔ /4/

መሽቶ ሲንጋ ተመስገን ነው
ኧረ ሌሳ አጣሁ የምለው
ውስጤ ተሞላ በዚህ ብቻ
ክበር የኔ አምላክ የለህ አቻ /4/

ባለኝ ሙሉ ኃይል ላንተ ጌታ
ቅኔ እቀኛለሁ በደስታ
ከቶም አይደክመኝ አቅሜን ባሳይ
የሱስ ከምልህ ሆነህ የበላይ /4/

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top