ጌታን አመስግኑ

108

ጌታን አመስግኑ ሠራዊት ሁሉ
አንድነት ሆናችሁ እልል በሉ

ጌታን አመስግኑት
ጌታን አመስግኑ በሰማያት
መላእክት ሆናችሁ አንድነት

ጌታን አመስግኑ

ጌታን ያመስግኑ ሠራዊቶች
ለርሱ ይስገዱለት ጅረቶች
ጌታን አመስግኑ ወድሱት
ውደዱት ለዘላለም

ፀሐይ ታመስግነው ፈጣሪዋን
ከዋክብት ይግለፁ ክብሩን
ጌታ ያመስግኑ ወጨፎች
ክብሩንም ንገሩን ንፋሶች

ጌታን አመስግኑ ብርሃን ሙቀት
እሳትና ብርድም ባንድነት

ጌታ ለማመስገን የመጣችሁት
ውርጭና ውጋጋን አመስግኑት

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top