ከስም ሁሉ በላይ ታላቅ ስም የያዘ
በከበረ ስፍራ በክብር የሚገኘው
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ አዳኝ ነው አሀሀ/2/
ከሱ ሌላ አዳኝ የለም
ከሱ ሌላ ጌታ የለም
ከሱ ሌላ ንጉስ የለም
ከሱ ሌላ ፈዋሽ የለም /2/
1. አልሸነፍም ስሙን ጠርቼ
አፍሬ አላውቅም በእርሱ እጄን ሰጥቼ
አዎን ይለያል የኔም አምላኬ
ይኸው ይሰብካል ዛሬም መላው ታሪኬ
ከስም ሁሉ በላይ ታላቅ ስም የያዘ
በከበረ ስፍራ በክብር የሚገኘው
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ አዳኝ ነው አሀሀ/2/
ከሱ ሌላ አዳኝ የለም
ከሱ ሌላ ጌታ የለም
ከሱ ሌላ ንጉስ የለም
ከሱ ሌላ ፈዋሽ የለም /2/
2. ምርኩዝ ነው ለኔ እንደ በትር
ዮርዳኖስ ይሙላ በጥፍ አልሸበር
ጌታ ነው ማለት ጌታ ነው ጌታ
ስሙ መድሐነኒት ሁሌም የሚያበረታ
ከስም ሁሉ በላይ ታላቅ ስም የያዘ
በከበረ ስፍራ በክብር የሚገኘው
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ አዳኝ ነው አሀሀ/2/
ከሱ ሌላ አዳኝ የለም
ከሱ ሌላ ጌታ የለም
ከሱ ሌላ ንጉስ የለም
ከሱ ሌላ ፈዋሽ የለም /2/
