ይክበር ለዘለአለም

151

ይክበር ለዘለዓለም
ይክበር የኢየሱስ ቁርባን/2/

ትልቅ ድንቅ አድርጉልን
ለፍቅራችንም ብሎ
ኢየሱስ ሌትና ቀን
ይቀመጣል ታስሮ

እጅግ ክቡረ ቁርባን
እንጀራ የሚመስለን
የሰማይ ምግብ ነው
የገነትም ንጉስ ነው

የቅዱሳን ጌታ ነው
የመላእክትም ጌታ ነው
ልባችንን እንስጠው
ለኛ ብሎ እዚህ ነው

ክቡር ሚስጥረ ቁርባን
ከሰማይ መጣልን
እኛን ልትመግበን
ሕይወትን ልትሰጠን

በምድር ወዳጃችን
እንስገድ ኢየሱስን
በሱ ነው ተስፋችን
በዓለም ላይ ያለን

በምድር እናመስግነው
የማይታበይ እግዜር ነው
የሚኖረው በሚስጠር ነው
ሁላችን እንመነው

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top