ሃያል ነህ

88

ሃያል ነህ /2/ ሃያል ነህ ጌታ
ከቶ ማን ሊረታህ
ሃያል ነህ ጌታ በሐይልህ የበረታህ
ጌታ ነህ /2/ ሁሉን የሚረታ
ጌታ ነህ ጌታ ከቃል በላይ ጌታ

ክብርህን ለመግለፅ እኔ ቃል የለኝም
እንዲያው ብቻ ልበል እንጂ እንደገባኝ

የአንተ ቃላት ስልጣን በትር የለም
ቃላት ግጥም መፍቻ
ላመልክህ ጀምሬ በፊት ወድቄ
ለፀሎቴ ሥፍራ ሃይልህን

በአፌ ሙሉ ዜማ ቢሞጋገስ ክብርህ
የጥማቴ አይቆርጥህ ታላቅ ነዋ ጌታ ሐይልህ

ያለ የነበረ ሃይል አለቃ ሲል ያለ
ሁሉም አለፈ ኣየን ኣንተ ትኖራለህ
በከበረው ዙፋን ለዘለአለም ጌታ
ሃያል ሆነህ ትኖራለህ እግ/ር ሳትረታ

ክዚህም በላይ ትክክል ነው ሃያልነትህ
ያሰበም ይህም የተረዳም ከዚህም ይጨምርልህ

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top