መታማመኛዬ

89

መቼ ደከምኩ ካንተ ጋራ
ስንቱን አለፍኩ በየተራ
ስላየኸኝ እረኛዬ
ስጋት አይገባኝም እኔ
መታማመኛዬ /3/ አንተ ነህ ለእኔ

ወድቄ አለቀረሁ ከመንገድ መሃል
በድካሜ ላይ አንተ ደርሰሃል
አንተን ይዣለሁ ዳግም በርትቼ
በዕምነት በፀጋ በርተቼ
መቼ ደከምኩ…..
መተማመኛዬ…….

ስንቱን አለፍኩኝ የክፋን ዘመን
በክንድህ ሆኜ ስታመን
አንተ ሆነኸኝ ነው ምሽግ አለቴ
ስጋት ያልገባት ህይወቴ
መቼ ደከምኩ…..
መተማመኛዬ…….

ቢቀያየርም ጊዜ ዘመኑ
ልቤ በአንተ ላይ ነው ፅኑ
ለኔ ተስፋዬ እስከወዲያኛው
አንተ ነህ ኢየሱስ ብቸኛው
መቼ ደከምኩ…..
መተማመኛዬ…….

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top