ሰላም ለኪ

175

ሰላም ሰላም ሰላም ለኪ
ሰላም ሰላም ሰላም ለኪ

ተልኮ መጥቶ ገብርኤል
እንዲህ ብሎ አላት ለድንግል
ሰላም ለኪ ማርያም
ፀጋ የሞላሽ በፍፁም
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ
ብርክት እመ እንስት ብሎ ጠራ

የሆድምሽም ፍሬ ኢየሱስ
የተባረከ ነው ቅዱስ
ቤተክርስቲያንም ይህን ሰምታ

እንዲህ ፈፀመች ያን ሰላምታ
የፍቅር እናት የአምላካችን
ለሐጥያተኞች ለምኝልን

ካቶሊካዊ ሐይማኖት
ልጅ በደሙ ያተማት
ለአለም ሁሉ ስታበራ
እንዳትቀርብን ተሰውራ
እዚያ በአለሽበት አዳራሽ
ለዘለአለም እንዳይሽ

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top