ሰላም መሪ ኮከብ
ቅድስት የአምላክ እናት
ዘለአለም ድንግል
ለኛ ሰማይ ደጅ /2/
ስላም ስትቀበይ
ከገብርኤል ልሳን
በሰላም አኑሪን
የህይዋንን ክፈይ /2/
የታሰረን ፍቺ
እውራንን አብሪ
ጭንቃኛንን አንሺ
መልካምን ሁሉ አምጪ /2/
እናታችን ሁኚ
ጸሎትን አቅርቢ
ለተወለደልን
ያንቺም ልጅ ለሆነው /2/
የደናግል ድንግል
ከሁም ማሪ ነሽ
ከክፋት ሰውሪን
ገር ልብ ጥሩም አርጊን /2/
ጥሩነትን ስጭን
መንገድን ኣቅኚ
የሱስን አይተን
ዘወትር ደስ እንዲለን /2/
ለአብ ውዳሴ ይሁን
ለክርስቶስም ክብር
ለመንፈስ ቅዱስም
በአንድነት ለሶስቱም
