ቅድስት ድንግል

189

ኦ ፍፁም ንፅሕት /2/

ቅድስት ድንግል ማርያም
ያለአዳም ሃጥያት
የተፀነሽ ውድ እናት
ኦ ፍፁም ንፅእት

እንደ ንጋት ብርሐን
እያደር የምትደምቂ
የጻድቃን ቸሯ ንግስት
ኦ ፍፁም ንፅእት

በእሾህ እንደታጠረ
ድንቅ የሆነ ቆንጆ አበባ
ውበትሽ እጅግ ያማረ ነው
ኦ ፍፁም ንፅእት

ኦ ድንግል የፃድቃን ተራራ
የእሥራኤል ቅድስት
ጠንካራ ብርቱ ቅጥር ሆይ

ኦ ፍፁም ንፅእት

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top