በእጅህ ያማረ ልምላሜው

57

አንተን ባረከው ልትከብር መልሰህ
የዜማ ጊዜ ፈጥኖ ደረሰ
አምላኬ በክብርህ አለህ
ልሰዋው በመገኘትህ

ክብሬ /2/ ሆነኸኝ ሞገሴ
እኔም ቤትህ ገባሁ በስምህ ላደርስ ውዳሴ
ክብሬ /2/ ኢየሱስ ነህ ክብሬ
ባንተ አምሮ ህይወቴ ያዜመኛል ልጅነት

የበጋው ጸሀይ በብርቱ ወጥቶ

ግን ስሩ ሳይደርቅ አፈሩ ውሀ እጥፍ
እጅግ ያማረ ልምላሜው
አብሮ ያመስግን ያስገረምከው

በትግሉ መህል እግሬን ላጸና
ወደ ጸባኦት አይኔን ሳቀና
ለደረስክልኝ ለአንተው ጌታ
ቆሜ ልመስክር ይኼን ውለታ

የሀዘን ማቋን ቀደህ
በደስታ አክሊል ደፍታ
ክብሬ ትዘምር ዘንድ
ዝም አትልም ላፍታ
ታሞጋግስህ ተፈታ

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top