ክርስቲያኖች ባንድነት እንዘምር ለጌታችን
ላለም ቤዛ ሲል የሞተልን ለሁላችን
ምሥጋና እናቅርብለት ለመድሐኒታችን
ለጌታችን ኢየሱስ
እናመስግነው ለስሉስ አምላካችን
ስሙ ይባረክ ላዘለአለም ከልባችን
ምሥጋና እናቅርብለት ለመድሐኒታችን
ለጌታችን ኢየሱስ
ክብር ክብር ሃሌሉያ /3/
ለጌታችን ኢየሱስ
ጌታ ሆይ ላክልን ፈጥነህ ቅዱስ መንፈስህን
ለማየት ናፍቀናል ሕዝብ ገነት መኖሪያህን
ይገለጥ በኛ ላይ የምህረትህ ብዛት
ሰላምን ለማግኘት
