አህዛብ ለአምላክ

76

የእግዚአብሔር ስጦታ ሐይልና አምልኮ
ታምራቱን ሰጠን መንፈስ ቅዱስ ልኮ
ሊያስታውቀን ዘንድ ህያው ትምህርቱን
ለመንግስተ ሰማይ ሊያዘጋጀን

ጌታ ሆይ ከባሪያህ ፊትህን አትሰውር
በመቅደስ በሰማይ በክብር ስትኖር
ከጥፋት ጐዳና እኔን አድንና
ባንተ አምኜ ልኑር ዘወትር በምስጋና

አህዛብ ለአምላክ እልል በሉ ዝማሬውን ኣንሱ
ከበሮንም በገና መሰንቆ መለከትንም ንፋ

በነበሩበት ቤት ዙሪያ ተቀምጠው

እመቤታችንን ማርያምን ከበው
በእሳት ነበልባል በእርግብ አምሳል
ሐዋርያትን ከጭንቅ ነፍሳቸውን አድኗል

አምልኮ ምስጋና ይክብር ይብዛልህ
ላረከው ምላሽ እንኳ ቢሆንልህ
ተረድተናልና አባትነትህን /2/
እናከብርሀለን ይህው ተቀበለን

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top