ኢየሱስን ከልባችን እንውደደው
ካመነው ለሁላችን መድህን ነው
ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ እርዳን
የሴይጣን ወጥመድ እንዳያስተን
ከፈተና ሁሉ መውጫችን
አንተ ነህና መዳኛችን
ወልድ እግዚያብሔር ደግ ነው
የማያዳላ አባት የሁሉ ነው
ድሀ ሐብታም ብሎ አያዳላም
ፍርድም ሲሰጥ ፍፁም አያዛባም
ጌታ ሆይ ስጠን መንፈስ ቅዱስን
ክበበን ሙላን መንፈስ ቅዱስን
መንፈስ ቅዱስ በሚሰጠን ሐይል
ወዳንተ እንመጣለን በክብር በሐይል
