ኢየሱስ መንገድ አንተ ብቻ
ኢየሱስ እውነት አንተ ብቻ
ኢየሱስ ሕይወት አንተ ብቻ
ኢየሱሴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ መንገዴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ እውነቴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ ሕይወቴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ ኢየሱስ አንተ ብቻ /2/
1. መንገዴን በፍቅርህ ልዩ አደረከው
ታሪኬን ፈፅመህ ጌታዬ ለወጥከው
ከጨለማ አውጥተህ በብርሃን ገለፅከው
ዘላለማዊነቴን ባንተ አፀናኸው
ኢየሱስ መንገድ አንተ ብቻ
ኢየሱስ እውነት አንተ ብቻ
ኢየሱስ ሕይወት አንተ ብቻ
ኢየሱሴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ መንገዴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ እውነቴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ ሕይወቴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ ኢየሱስ አንተ ብቻ /2/
2. ቃልህን ተናግረህ የምትፈፅመው
በእውነት በመንፈስ የምትመለከው
እውነትህ በእኔ ላይ ተገልፃለችና
ኢየሱስ ላክብርህ ዛሬም እንደገና
ኢየሱስ መንገድ አንተ ብቻ
ኢየሱስ እውነት አንተ ብቻ
ኢየሱስ ሕይወት አንተ ብቻ
ኢየሱሴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ መንገዴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ እውነቴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ ሕይወቴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ ኢየሱስ አንተ ብቻ /2/
3. አንተ ብቻ ጌታ ሕይወት የሰጠኸኝ
ከጠላት መንጋጋ ከሞት ያወጣኸኝ
አንተኑ ታምኜ ቋጠሮዬን ፈታህ
ሕይወቴን ለወጥከው የጌቶቹ ጌታ
ኢየሱስ መንገድ አንተ ብቻ
ኢየሱስ እውነት አንተ ብቻ
ኢየሱስ ሕይወት አንተ ብቻ
ኢየሱሴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ መንገዴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ እውነቴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ ሕይወቴ አንተ ብቻ
አንተ ብቻ ኢየሱስ አንተ ብቻ /2/
