እጅግ በጣም ውብ ነሽ

194

እጅግ በጣም ውብ ነሽ
የሰማይ ንግስት
መላእክቶችም
እጅግ በመደነቅ
ይዘምሩልሽ
ለምኚልን ለኛ ለምኚልን

እጅግ በጣም ውብ ነሽ
የሰማይ ንግስት
ሕፃናት ሁሉ
ጸሎትን ሲያደርጉ
አንቺን ያስቡ
ለምኚልን ለኛ ለምኚልን

እጅግ በጣም ውብ ነሽ
የሰማይ ንግስት
ሕፃኑ ኢየሱስ
ከምድር ውሰጥ በሙሉ
አንቺን መረጠ
ለምኚልን ለኛ ለምኚልን

እጅግ በጣም ውብ ነሽ
የሰማይ ንግስት
ትልቋ ፀሐይ
ክዋክብቶችንም
ታስንቂያለሽ
ለምኚልን ለኛ ለምኚልን

እጅግ በጣም ውብ ነሽ
የሰማይ ንግስት
መሬት ለመኖር
ብትመጪልን
እንፈቅዳለን
ለምኚልን ለኛ ለምኚልን

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top