የሞት ላብ አላበው

13

የሞት ላብ አላበው እጅግ ተሰቃይቶ
በሐጥያታችን ብዛት መከራውን/3/ኣይቶ

ከጥፋት ሊያድነን ህይወቱን ሰጥቶ
ስለኛ ሞተልን በጣም ተሰቃይቶ
የኣለሙ መድህን የኛ ቸሩ ጌታ
ህይወቱ አለፈች በዚያች በጎልጎታ

በመስቀሉ ሆኖ ተጠማሁኝ አለ
በእንጨት ተሰቅሎ ቀራኒዮ ዋለ

ኢየሱስ ተወጋ ጐኑንም በጦር
ወደጥፋት ሄደን እንዳንቸገር

ምራቅ እየተፉ ሁሉም ዘበቱበት
ለማን እንደመጣ ሚስጥሩን ሳያውቁት
ክርስቶስ ለመነ ምህረት ከአባቱ
እኛ እንዳንጠፋ በቁጣ መአቱ

የልደት

Leave a Comment

Scroll to Top