የሰው ልብ አንዲት ሆና
ሐዘንዋ አልፏልና
ቤተክርስትያኝ ባንቺ አምና
ታቀርባለች ምስጋና
ድንግል ማርያም
ለልጅዋ ስታነባ
ተነሳና ቢገባ
ደስታ በጣም ጠግባ
ፊነዳች እንደ አበባ
ድንግ ማርያም
በሰማያት በራማ
ያከብሯታል በዜማ
እኛም ስለርሷ ግርማ
እናዚም አዲስ ዜማ
ድንግል ማርያም
የደናግል ንግስት
ስሚ የኛን ጩኸት
በኋላ ስንሞት
አሰጪን ሽልማት
ድንግል ማርያም
ሥላሴ በአካላት
አንድ በመለኮት
ስለርስዋ ቱሩፋት
አድርሰን ለህይወት
ድንግል ማርያም
