የኑሮዬ ጣእም የመንገዴ ፋና
ኢየሱስ /2/ አሜን ማራናታ ቶሎ ና
ናፍቃለችና ነፍሴ
አንተን ትሻለች ንጉሴ
ያላንተ ማን አላት አንተ አረጋጋት
ጥማቷንም ቁረጥላት
ከማያልቅ ውሀህ አንተ አጠጣት
ያላንተ ማን አላት ኣንተ አረጋጋት
መባዘንሽ ይብቃሽ በላት
ቤትህም ምራት ሰላም ሁናት
ያላንተ ማን አላት አንተ አረጋጋት
ናፍቃለችና ነፍሴ
ናፍቃለችና ህይወቴ
አንተን ትሻለች አንተን ትላለች ንጉሴ
ማን አላት ያላንተ /4/
