ይገባሃል

-

አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የጌቶችም ጌታ ነህ
እግዚአብሔር የለም የሚመስልህ
አረ አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የነገስታት ንጉስ ነህ
የኔ አምላክ የለም የሚመስልህ

አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የጌቶችም ጌታ ነህ
እግዚአብሔር የለም የሚመስልህ

ይገባሃል /3/
ዘሬም ቢዘምርልህ እኔም ብገዛልህ
ፍጥረት ቢያመልክህም
ወድቆ ቢሰግድልህም /2/

1. በዙፋንህ የተቀመጥህ በክብር ያለህ
አለም ሳይፈጠር በፊት ዘላለም የኖርህ
አትደክምም አትታክትም ሃይልህ ሁሌ አዲስ ነው
ሳትለወጥ ትኖራለህ መንግስትህ ፅኑ ነው

አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የጌቶችም ጌታ ነህ
እግዚአብሔር የለም የሚመስልህ
አረ አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የነገስታት ንጉስ ነህ
የኔ አምላክ የለም የሚመስልህ

አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የጌቶችም ጌታ ነህ
እግዚአብሔር የለም የሚመስልህ

ይገባሃል /3/
ዘሬም ቢዘምርልህ እኔም ብገዛልህ
ፍጥረት ቢያመልክህም
ወድቆ ቢሰግድልህም /2/

2. ነገስታት ወደቁ ከእግሮችህ ስር ብርቱ ክንድህን ሲያዩ
ተራሮች ቀለጡ በሃይልህም መቋቋም አልቻሉም
ድምፅህ ሲሰማ ከማደርያህ ጫካው ይገለጣል
ፍጥረት አንተን ሰምቶ በቤትህ ውስጥ ዘላለም ይኖራል /2/

አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የጌቶችም ጌታ ነህ
እግዚአብሔር የለም የሚመስልህ
አረ አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የነገስታት ንጉስ ነህ
የኔ አምላክ የለም የሚመስልህ

አንተ የአማልክት አምላክ ነህ
የጌቶችም ጌታ ነህ
እግዚአብሔር የለም የሚመስልህ

ይገባሃል /3/
ዘሬም ቢዘምርልህ እኔም ብገዛልህ
ፍጥረት ቢያመልክህም
ወድቆ ቢሰግድልህም /2/

የምስጋና

Leave a Comment

Scroll to Top