ድንቅ ነገር ተሰራ

209

ድንቅ ነገር ተሰራ /2/
ዝቅተኛይቱን ማርያም ጌታ ተመልክቷልና
ክብር/3/ ላማርያም ይሁን /2/
ክብር ለማርያም ይሁን

1. ፍጥረት ተፈርዶበት በሞት እንዲቀጣ
የኢሱስ ሀረግ መዞ ከማርያም መጣ /2/
አዋጅ ተቀየረ የአዳም ልጅ አረፈ
የዲያቢሎስ ወጥመድ አልሰራ ከሸፈ

2. መታደስ ሆነለት ለስው ልጅ ውብ ስልጣን
በድንግል ማርያም በአዲሲቷ ሄዋን
መልካም ዜናው ፈሶ ከናዝሬት ከተማ /2/
ምድር ነፃ ወጣች ማዳኑ ተሰማ

3. በትክክል ምርጫ እ/ር ከሰራ
ማርያም ብፅዕት ይበል ትውልድ ይናገራ
ዝቅ ያለውን ማንሳት ማክበር የተቻለው
እ/ር ይባረክ ዛሬም አይሳነው

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top